E-mail: [email protected] | Add: tips, tricks and guides  

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Mini Forum, Answers, Tips, Tricks and Glitches

Ask a Question or Help other Players by Answering the Questions on the List Below:
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ icon

Rate this app:



More details

For Android: 4.0 and up Guide: Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ cheats tutorial
When updated: 2019-10-12 Star Rating:
Name: Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ hack for android Extension: Apk
Author: Goranda Systems File Name: org.goranda.mahiletepro
Current Version: 4.0 User Rating: Everyone
Downloads: 5- Version: mod, apk, unlock
System: Android Type: Education

 


Share Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Cheats Guides Hints And Tutorials - Best Tactics from Users below.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Tricks and Codes:

Please wait 10 seconds



Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Hack Cheats Codes Tips Tricks Advices for New Users and Q&A!

Add your questions or answers

Q: How to get the best score?


Q: What is your favourite trick in this game/app?


Q: What is your strategy?



Watch Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ videoreviews, gameplays, videoinstructions, tutorials, guides, tips and tricks recorded by users, pro players and testers.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Gameplay, Trailers and Related Videos

Watch ወረብ ዘጽጌ Tsige Wereb video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch ኣማን ብ ኣማነ video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch [email protected] video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch [email protected] video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch aphraem1 video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch Ethiopia || Gezae Negash - New Tigrigna Music 2017 video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch [email protected] video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch archimandriate abone komos aphraim video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch [email protected] video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

Watch [email protected] video.

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ related image

 

About the application:

ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ኃይለ ቃልን ከትርጓሜ፣ ትርጓሜን ከምሥጢር እንዲሁም ደግሞ ምሥጢርን ከዜማ ጋር አስተባብረውና አስማምተው የሚደርሱ ሊቃውንት ባለቤት ናት፡፡ በ5ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አምስቱን ጸዋትወ ዜማ ሲደርስ በ14ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው አባ ጊዮርጊስ ደግሞ ሰዓታትን ደርሷል፡፡ በዚሁ ዘመን አባ ጊዮርጊስ ጋር ጥልቅ መንፈሳዊ ፍቅር የነበረው አባ ጽጌ ድንግል “ማኅሌተ ጽጌ” የተባለውን ድርሰት ደርሷል፡፡ ማኅሌተ ጽጌ ግጥማዊ አካሔድ ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ድርሰት ነው፡፡ ይህ ድርሰት በማንኛውም ጊዜ የሚጸለይ ቢሆንም በተለየ ሁኔታ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውለው ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ቀን ድረስ ባለው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ዘመን ነው፡፡ በዚህ ወቅት በየሳምንቱ እሑድ ሌሊት በሙሉ የእመቤታችንን ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ መሰደድና መንከራተት እያሰቡ የሚደረስ ምሥጋናና ጸሎት ነው፡፡ በሀገራችን የመስከረምና የጥቅምት ወራት የአበባ ወራት /ዘመነ ጽጌ/ ናቸው፡፡ ይህም ወቅት ተራሮች በአበባ የሚያጌጡበትና ለዓይን ማራኪ የሚሆኑበት ጊዜ ነው፡፡ በዚህም ዘመን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ስለ ልብስስ ስለምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፡፡ አይደክሙም፣ አይፈትሉም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከእነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም፡፡ እግዚአብሔርን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ እናንተ እምነት የጐደላችሁ እናንተንማ ይልቁን እንዴት እንግዲህ ምን እንበላለን ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ ...» /ማቴ.5፡28-33/ በማለት የተናገረውን ቃል በማሰብ መጨነቅ የሚገባን መንግሥተ ሰማያት ለመግባት እንጂ በዚህ ዓለም ስላለው ነገር እንዳልሆነ ተራሮችን በአበባ ያለበሰ አምላክ በአርአያውና በአምሳሉ የፈጠረንን እኛን ለኑሮ የሚያስፈልገንን ምግብና ልብስ እንደማይነሳን እያሰብን የምንዘክርበት ወቅት ነው፡፡ እንዲሁም ክቡር ዳዊት «ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ ሰብእሰ ከመ ሳዕር መዋዕሊሁ ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ፤ አቤቱ እኛ አፈር እንደሆን አስብ ሰውስ ዘመኑ እንደሣር ነው እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና» /መዝ.1ዐ2፤14-16/ በማለት እንደ ተናገረው የሰው ሕይወት በሣር ይመሰላል፡፡ ሣር አድጐ አብቦ ከዚያ በኋላ ይደርቅና በነፋስ አማካኝነት ያ የረገፈው ሣር እየተነሣ የነበረበት ቦታ ስንኳ እስከማይታወቅ ድረስ ይሆናል፡፡ ሰውም ከአደገ በኋላ በሕማም ፀሐይነት ይደርቅና በሞተ ነፋስነት ይወሰዳል፡፡ ከዚያ በኋላ ወደ መቃብር ሲወርድ የነበረበት ቦታ ይዘነጋል፡፡ ስለዚህ ዘመነ ጽጌ ሰው ዘመኑ እንደ አበባ በቶሎ የሚረግፍ መሆኑን በማሰብ ይህ ዘመን ሳያልፍ መልካም ሥራ ለመሥራት ትንሣኤ ኅሊና የሚነሣበት ጊዜ ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድ ለዘመነ ጽጌ የሠራው ድጓም ይህንኑ የሰውን ዘመን አጭርነት የሕይወቱን ኢምንትነት በዚህ ሕላዌ የተፈጠረ ሰው በዚህ ዓለም ክፉ ሥራ መሥራት እንደሌለበት ሁልጊዜ በተዘክሮተ ሞት እንዲኖር የሚያስረዳ ነው፡፡ በዘመነ ጽጌ ቅዱስ ያሬድ ከደረሰው ድጓ በተጨማሪ ከላይ እንደተጠቀሰው በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሣ አባ ጽጌ ድንግል ከዚሁ ዘመን ጋር የተያያዘ ድርሰት ደርሷል፡፡ ይህ ድርሰት በግጥም መልክ የተደረሰ በአብዛኛው አምስት ስንኞች ያሉት ሲሆን ብዛቱም 15ዐ ያክል ነው፡፡ ይህም ድርሰት «ማኅሌተ ጽጌ» በመባል የሚታወቀው ነው፡፡ ፍሬ ከአበባ አበባም ከፍሬ እንደሚገኘው ሁሉ ማኅሌተ ጽጌም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምንና ልጇን መድኃኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን በአበባና በፍሬ እየመሰለ የሚያስረዳ ድርሰት ነው፡፡ እርሷን በአበባ ሲመስል ልጇን በፍሬ እርሷን በፍሬ ሲመስል ደግሞ ልጇን በአበባ እየመሰለ ይናገራል፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ «ትወጽእ በትር እምሥርወ እሴይ ወየዓርግ ጽጌ እምጉንዱ፤ ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፤ ከሥሩም ቁጥቋጦ ያፈራል» /ኢሳ.11፡1/ ብሎ ከእሴይ ዘር የምትገኘውን እመቤታችንን በበትር ከርሷ የሚገኘውን ክርስቶስን ደግሞ በጽጌ መስሎ ትንቢቱን ተናግሯል፡፡ አባ ጽጌ ድንግልም ድርሰቱን በዚሁ አንጻር በመቀመር እያንዳንዱን መልክዕ እመቤታችንንና ልጇን አስተባብሮ በጽጌና በፍሬ በመመሰል የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በምሥጢር በታሪክ፣ በጸሎትና በመሳሰለው መልክ ድንቅ በሆነና በተዋበ ሁኔታ አዋሕዶ ደርሶታል፡፡

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Hack - Gallery:

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ screenshot Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ screenshot Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ screenshot
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ hack free android guides videoreviews photos and help from pro players.

Download apk from Google Play

Reviews and Recent Comments:


Tags:

Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ cheats online
Hack Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ
Cheat Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ
Mahlete Tsige Pro ማኅሌተ ጽጌ Hack download
Each visitor is able to add own tips, cheats and hacks, tricks and solutions for any mobie app. Write questions and wait for the answer from other players. No registration required!
Describe your the best way to win the game, to get an advantage quickly and earn resources in the application as fast as possible. Help other android users to get better gameplay.
Do you like this app/game? Do not forget to write review and rate this item. Leave feedback and tell us how you rate graphics, gameplay and music. Vote for apps!
Before you device to test any game or app, simply watch some reviews/tutorials/gameplays on youtube. We deliver all related videos ready to watch.
See the gallery, app description, statistics and changelog. Find promo codes and easter eggs. Meet more players and create a team!

 

Recently Added:
Hashly icon Hashly
Animals Music Mix: Beat Maker icon Animals Music Mix: Beat Maker
QR Scanner and Barcode Reader icon QR Scanner and Barcode Reader
ExploreHere icon ExploreHere
Rope Unwind icon Rope Unwind
Size Shifting Runner icon Size Shifting Runner
SprankySurvival: 321 Run! icon SprankySurvival: 321 Run!
GlowCam: Selfie Light Cam icon GlowCam: Selfie Light Cam
BUILDEROK™ Cities torchlights icon BUILDEROK™ Cities torchlights
Video Player: HD Player icon Video Player: HD Player

 

New answers:
AI Pro Trading Signal
Fashion Journey : Merge Story
EVADE
SENTENCE BUILDER
Love Choices - Merge&Makeover
Fortune Gems-TaDa Games
Hailey's Treasure Game Tips
Matchpub
Simple sentence builder
PG Slot Myanmar

 

Random Cheats:
Green Pay - Real Cash Rewards icon Green Pay - Real Cash Rewards Hacks
I Am Fish Game Walkthrough icon I Am Fish Game Walkthrough Hacks
Charades - Party Games icon Charades - Party Games Hacks
Pika Show Live TV Movies Tips icon Pika Show Live TV Movies Tips Hacks
Bit Panda Rewards and Gift Cards icon Bit Panda Rewards and Gift Cards Hacks
Call Poppy Playtime and squid icon Call Poppy Playtime and squid Hacks
Unpacking Puzzle Tricks icon Unpacking Puzzle Tricks Hacks
Watch Movies Online icon Watch Movies Online Hacks
Huggy Wuggy poppy playtime guide icon Huggy Wuggy poppy playtime guide Hacks
Шелби Харош icon Шелби Харош Hacks

 

Last Added Tricks:
AI Food Tracker - BitePal Cheats
One UI 7 Widgets Cheats
Radish Rush: Save the Girl Cheats
Tidy Master Cheats
Cozy - Happy with AI Girl/Boy Cheats
BitTycoon: BTC Cloud Mining Cheats
Colorwood Words Puzzle Game Cheats
Low Go Cheats
iCam365 Cheats
Aquarium Crush Cheats

READ GUIDES, CHEATS AND TUTORIALS

Share you own hack tricks, advices and fixes. Write review for each tested game or app. Great mobility, fast server and no viruses. Each user like you can easily improve this page and make it more friendly for other visitors. Leave small help for rest of app' users. Go ahead and simply share funny tricks, rate stuff or just describe the way to get the advantage. Thanks!


Welcome on the best website for android users. If you love mobile apps and games, this is the best place for you. Discover cheat codes, hacks, tricks and tips for applications.

The largest android library

We share only legal and safe hints and tricks. There is no surveys, no payments and no download. Forget about scam, annoying offers or lockers. All is free & clean!

No hack tools or cheat engines
hack-cheat.org | 2018 All Rights Reserved.