For Android: 4.0 and up | Guide: Melka Kidusan Pro መልክአ ቅዱሳን cheats tutorial |
When updated: 2019-11-10 | Star Rating: 0 |
Name: Melka Kidusan Pro መልክአ ቅዱሳን hack for android | Extension: Apk |
Author: Goranda Systems | File Name: org.goranda.melkakidusanpro |
Current Version: 5.0 | User Rating: Everyone |
Downloads: 10- | Version: mod, apk, unlock |
System: Android | Type: Education |
Watch dere video.
መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል:: መልክአ ቅዱሳን በአማርኛ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ መልክአ ማርያም አማርኛ መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ። መልክአ ኤዶም በአማርኛ መልክአ ሚካኤል አማርኛ መልክአ ገብርኤል በአማርኛ። መልክአ ዑራኤል በአማርኛ መልክአ ሥላሴ በአማርኛ መልክአ ሩፋኤል አማርኛ መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ ሰይፈ መለኮት በአማርኛ። መልክአ ቅዱሳን በግዕዝ መልክአ ሥላሴ መልክአ አማኑኤል መልክአ እግዚአብሔር አብ መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ መልክአ ማርያም በግዕዝ መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ መልክአ ልደታ መልክአ ፍልሰታ መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ መልክአ ውዳሴ በግዕዝ መልክአ አንቀጸ ብርሃን መልክአ ሚካኤል በግዕዝ መልክአ ገብርኤል በግዕዝ መልክአ ዑራኤል በግዕዝ መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ መልክአ ራጉኤል መልክአ ፋኑኤል መልክአ ገብርኤል ካልዕ መልክአ ሚካኤል ካልዕ መልክአ ፬ቱ እንስሳ መልክአ ካህናተ ሰማይ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ መልክአ እስጢፋኖስ መልክአ ጊዮርጊስ መልክአ ቂርቆስ መልክአ መርቆሬዎስ መልክአ ዮሐንስ መልክአ ክርስቶስ ሠምራ መልክአ አርሴማ መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል መልክአ ቍርባን በግዕዝ መልክአ አረጋዊ መልክአ ሳሙኤል መልክአ ማርቆስ መልክአ ሐና መልክአ ሊባኖስ መልክአ ላሊበላ መልክአ መስቀል መልክአ ሰንበት መልክአ ሐራ ድንግል መልክአ ቴዎድሮስ መልክአ አዕላፍ መልክአ ኢያቄም መልክአ ዓቢየ እግዚእ መልክአ ኤልያስ መልክአ ኤዎስጣቴዎስ መልክአ እንድርያስ መልክአ ኪሮስ መልክአ ገብረ ክርስቶስ መልክአ ዜና ማርቆስ መልክአ ያሬድ መልክአ ያሬድ ካልዕ መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ መልክአ ሀብተ ማርያም መልክአ ሰላማ መልክአ ኢየሱስ ሞዐ መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ መልክእ ዓቢብ መልክአ ዐቢብ ካልዕ መልክአ ሕፃን ሞዐ መልክአ ፋሲለደስ መዝሙረ ክርስቶስ መዝሙረ ክርስቶስ መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ ነቢያት መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ መኃልይ መዝሙረ ክርስቶስ ካልዕ መልክአ ኢየሱስ ምክሐ ምዕመናን ሐዲስ መልክአ መድኃኔ ዓለም
Share you own hack tricks, advices and fixes. Write review for each tested game or app. Great mobility, fast server and no viruses. Each user like you can easily improve this page and make it more friendly for other visitors. Leave small help for rest of app' users. Go ahead and simply share funny tricks, rate stuff or just describe the way to get the advantage. Thanks!
Welcome on the best website for android users. If you love mobile apps and games, this is the best place for you. Discover cheat codes, hacks, tricks and tips for applications.
The largest android library
We share only legal and safe hints and tricks. There is no surveys, no payments and no download. Forget about scam, annoying offers or lockers. All is free & clean!
No hack tools or cheat engines
Reviews and Recent Comments:
Tags:
Melka Kidusan Pro መልክአ ቅዱሳን cheats onlineHack Melka Kidusan Pro መልክአ ቅዱሳን
Cheat Melka Kidusan Pro መልክአ ቅዱሳን
Melka Kidusan Pro መልክአ ቅዱሳን Hack download